(ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በ2026ቱ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) እና የዓለም ባንክ ዓመታዊ ስብሰባዎች ላይ እየተሳተፈ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ሰንደቅ ዓላማ ለሀገር ሉዓላዊነት የተከፈለ ውድ ዋጋ ማሳያ ነው አሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አስካለች አልቦሮ። 19ኛው ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል። አፈ ጉባኤ አስካለች አለቦሮ በዚሁ ወቅት ፥ ሰንደቅ ዓላማችን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሠራተኞች ከኢትዮጽያ ቤተመዛግብትና ቤተ መጻህፍት አገልግሎት ሰራተኞች ጋር በመሆን 19ኛውን ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን አክብረዋል፡፡ 19ኛው ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ሰንደቅ ዓላማችን የሉዓላዊነታችንን ክብርና የአብሮነታችንን ጽናት የሚያንጸባርቅ ሕያው የታሪክ ምስክር ነው አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)። ...
19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ‎ ‎“ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን” ‎ ‎ብሔራዊ አንድነት ለኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ መሠረት ነው። ሠንደቅ ዓላማችንም የጋራ ታሪካችንን፣ ...
(ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ክብርና የጀግንነት ድል የሚገለጸው ሰንደቅ ዓላማን ከፍ በማድረግ በመሆኑ፤ ሰንደቅ ዓላማ የነፃነትና የሕዝቦች አንድነት ታላቅ መገለጫ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ፡፡ “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን” በሚል መሪ ሃሳብ 19ኛው ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለተከታታይ ሁለት ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን የ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማውን አጠናቅቋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የሚያስደንቅ መልክዓ ምድር የታደለችና በጥንታዊ ሥልጣኔ የገነነ ትልቅ ሕዝብ መገኛ ናት፡፡ ሀገሪቱ በባህል እና ቅርስ ሃብት የበለጸገች ብትሆንም፣ ይህንን ፀጋዋን በመጠቀም የሚገባትን ጥቅም ማግኘት ላይ  ግን ችላ ብላ ቆይታለች። ዛሬ ግን የ’መደመር’ ፍልስፍና የጋራ አቅምና ችሎታዎችን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ የአውሮፕላን በረራ አገልግሎት እንደገና በመጀመሩ በጣም ተደስተናል አሉ የበረራ አገልግሎቱ ተጠቃሚ መንገደኞች። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀደም ሲል ጥቅምት 1 ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሰላምን ውድ ዋጋ ጠንቅቆ የሚያውቅ፣ የስልጣኔና የታሪክ አርማ የሆነ የሀገር አለኝታ ነው። ይህ ግዙፍ ሠራዊት ውሳኔዎቹንና አቋሞቹን የሚቃኘው በታጠቀው ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ አንድነትን ማጠናከርና አካታች የፖለቲካ ምህዳርን መፍጠር የሚቻለው የፖለቲካ ድርጅቶች ልዩነቶቻቸውን በማክበር የሀገርን የጋራ ጥቅም በማስቀደምና በኃላፊነት ስሜት በጋራ መሥራት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ታሪክ ምስክር ነው ፤ ኢትዮጵያ የተፈተነችበት ጊዜ ሁሉ የመከላከያ ሠራዊቷ የወርቅ መለያ ሆኖ አልፏል። ዛሬ በመደመር መንግሥት ሥር ነቀል ሪፎርም የጎለበተው የመከላከያ ሠራዊት ፣ ...