(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሠንደቅ ዓላማ ከምሰሶው በብዙ ርቀት ከፍ ብሎ የሚታይ የኩራታችን ምንጭ፤ የኢትዮጵያውያን ህያው መታያ ቀለማችን ነው፡፡ የታላቅነታችን ምልክት የሆኑትን አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የተዘጉ አገልግሎቶች መመለሳቸው እና እንቅስቃሴ መጀመሩ ተስፋ ሰጥቶናል አሉ የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች። በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ የተለያዩ የአገልግሎት ተቋማት እንደገና መከፈታቸውና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በዘመናት ታሪካዊ ለውጦች ውስጥ ሉዓላዊነቷን በማስጠበቅ የምትታወቀው ታላቋ ሀገር ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሠንደቅ ዓላማዋ የህዝቦቿ የጋራ ማንነት መገለጫ ነው፡፡ በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀዳማይ ልጅነት ልማት ዘርፍ እያከናወነች ካለችው ተግባር በዓለም አቀፍ ደረጃ ምርጥ የሚባል ተሞክሮ አግኝተናል አሉ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሺቲማ። በምክትል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በ2026ቱ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) እና የዓለም ባንክ ዓመታዊ ስብሰባዎች ላይ እየተሳተፈ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የነፃነታችንና የሉዓላዊነታችን ምስክር የሆነውን ሠንደቅ ዓላማ ከፍ አድርገን በማክበራችን ኩራት ይሰማናል አሉ ለፋና ዲጂታል አስተያየታቸውን የሰጡ የማህበረሰብ ክፍሎች፡፡ 19ኛው ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ለሠንደቅ ዓላማችን መስዋዕትነት የመክፈል እውነታ በመለዮ ለባሹ በተግባር እየተረጋገጠ ይገኛል አሉ የፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል። የኢትዮጵያ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሠንደቅ ዓላማ ቀንን የምናከብረው በሥነ ሥርዓት ብቻ ሳይሆን በምናስመዘግበው ስኬት ጭምር ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር። 19ኛው ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሠራተኞች ከኢትዮጽያ ቤተመዛግብትና ቤተ መጻህፍት አገልግሎት ሰራተኞች ጋር በመሆን 19ኛውን ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን አክብረዋል፡፡ 19ኛው ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ሰንደቅ ዓላማ ለሀገር ሉዓላዊነት የተከፈለ ውድ ዋጋ ማሳያ ነው አሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አስካለች አልቦሮ። 19ኛው ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል። አፈ ጉባኤ አስካለች አለቦሮ በዚሁ ወቅት ፥ ሰንደቅ ዓላማችን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ሰንደቅ ዓላማችን የሉዓላዊነታችንን ክብርና የአብሮነታችንን ጽናት የሚያንጸባርቅ ሕያው የታሪክ ምስክር ነው አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል የዲጂታል አገልግሎት አሰጣጥን የማስፋፋት ሥራ እየተካሄደ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ። ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በክልሉ ሶስተኛ ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results