(ኤፍ ኤም ሲ) ሙስና ሀገርን ወደ ኋላ የሚጎትት፣ የታላቅነት ጉዞ እንቅፋት ነው፡፡ የሀገርን ሀብት በማባከን ማህበረሰቡ የሚገባውን ጥቅም እንዳያገኝም ያደርጋል፡፡ የመደመር መንግሥት እነዚህን ብልሹ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማንያም ጃይሻንካር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ የሕንድ የውጭ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ባለፈው ዓመት ከ729 በላይ እስረኞች በይቅርታና ክስ መቋረጥ መፈታታቸው የሰብዓዊ መብቶችን ጥበቃ ለማጠናከር አዎንታዊ ርምጃ ነው አለ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን፡፡ የኢትዮጵያ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) 19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በመጪው ሰኞ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በተገኙበት በድምቀት ይከበራል፡፡ ቀኑ “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን” በሚል መሪ ቃል እንደሚከበር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቋል፡፡ ሁነቱ ኢትዮጵያውያን የሀገርን ዳር ድንበርና ክብር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ የተካሄደው የመደመር መንግሥት ሚኒስትሮች ሹመት በርካታ መልካም ተሞክሮዎችን ያስቀጠለ፣ አዳዲስ አሰራሮችን ያስተዋወቀ እና መጪውን ጊዜ ያመላከተ ነበር፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ህገ ወጡ የህወሓት ቡድን ለዓመታት የተከተለው ሰላም ጠል የፖለቲካ መስመር የትግራይን ህዝብ ለሌላ ዙር መከራና ግጭት የሚዳርግ አደገኛ አካሄድ ነው። ድርጅቱ ከተጋረጠበት የህልውና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ምሰሶ የሆነውን የግብርና ዘርፍ ለማሳደግ የመስኖ ልማትን ማሻሻል ይገባል አሉ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር)። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራማንያም ጃይሻንካር (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ አዲስ አበባ ሲደርሱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ምሥረታ አዲስ የአመራር ምዕራፍን ይከፍታል፡፡ አዲሱ አመራር በሥራ አፈጻጸሙና በሚያስመዘገበው ውጤት በህዝብ ዘንድ እውቅናም ይሁን ወቀሳ የሚታወስ ይሆናል። ኢትዮጵያም ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በትምህርት ዘርፉ የተጀመሩ የሪፎርም ሥራዎችን ዳር ለማድረስ በከፍተኛ ትኩረት ይሰራል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በድጋሚ የትምህርት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ጊዜያት የተደረጉ ሰፊ ውይይቶችን መነሻ በማድረግ በቀጣይ አምስት ዓመታት ከመደመር ግራንድ ስትራቴጂ የተቀዱ ተግባራት በየደረጃው ተፈጻሚ ይሆናሉ አሉ የገቢዎች ሚኒስትር ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የተገነቡት አዲስ ዘመናዊ የህዝብ ትራንስፖርት ተርሚናሎች አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ። በዚህም የትራንስፖርት ተርሚናሎች እና መስመሮች ላይ ለውጥ እና ማስተካከያ ተደርጓል ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results