(ኤፍ ኤም ሲ) ለ35 ዓመታት ሀገሪቱን የግል ንብረቱ አድርጎ የያዘው የኢሳያስ አፈወርቂ አምባገነናዊ ሥርዓት ኤርትራን ምድራዊ ሲኦል አድርጓታል። ልማት፣ ዴሞክራሲ፣ ፍትሕ፣ ኢንቨስትመንት የሚባሉ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለድንገተኛ የጤና አደጋዎች፣ እንዲሁም ለተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ችግሮች የምትሰጠውን የምላሽ አቅም ለማሳደግ ከፖላንድ ጋር አብሮነቷን አጠናክራ ትቀጥላለች አሉ የጤና ...
Women Heroes” ዓለም አቀፍ ዕውቅና አገኘች። የተባበሩት መንግሥታት የምግብና ግብርና ድርጅት በግብርና፣ በምግብ ሥርዓት እና በገጠር ልማት ዘርፍ ላበረከቱት የላቀ አስተዋጽኦ ዕውቅና ለመስጠት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ ዓባይ ወንዝ የተፈጥሮ ጸጋ በምስራቅ አፍሪካ እና በዓባይ ተፋሰስ ሀገራት የዘለቄታ ሰላም፣ ልማት እና የጋራ እድገት ትልቁ ማስተሳሰሪያ ሊሆን ቢገባውም ግብፅ በዓባይ ተፋሰስና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2029 የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ ለማስተናገድ ያደረገችውን ዝግጅት በተመለከተ ለአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ልዑካን ቡድን ገለጻ አድርጋለች፡፡ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በህንድ ኒው ዴልሂ በተካሄደው የብሪክስ የቴአትር ፌስቲቫል ላይ የኢትዮጵያን ጥንታዊ ስልጣኔ፣ ደማቅ ባህልና የአረንጓዴ ዐሻራን ለዓለም አቀፍ ታዳሚዎች ...
IMEX America 2026” የማይስ ቱሪዝም ኤክስፖ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተሳተፈች ነው። በኤክስፖው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን የቱሪዝም ኢንቨስትመንት አማራጮች፣ የቱሪዝም ሀብቶች ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ1ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ስብሰባው የምክር ቤት ጉዳዮች አማካሪ ኮሚቴ አባላትን ሰይሟል፡፡ ኮሚቴው የምክር ቤቱን አጀንዳ የሚቀርጽ፣ ዓመታዊ በጀት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ግብጽ ለኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ተግዳሮት ከመሆን ይልቅ ተባባሪ ልትሆን ይገባል አሉ የግብጽ ፖለቲካ ተንታኝ ማግዲ ኻሊል። ግብጻዊው ተንታኝ ግብጽ ከኢትዮጵያ ጋር ካላት የግጭት ...
(ኤፍ ኤም ሲ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባው የቋሚ ኮሚቴዎች ዕጩ አመራርና አባላትን ምደባ አስመልክቶ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችን የመሬት ባለቤትነት በይበልጥ ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር)። የዓለም የአርሶ እና አርብቶ አደሮች ቀን “ሴት አርሶ እና ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results